1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢህአዴግ ስምንተኛ ጉባኤ

ረቡዕ፣ መስከረም 5 2003

ከአንድ ሺ በላይ ድምፅ የሚሰጡና ስድስት መቶ ያህል ድምፅ የማስጡ አባላትና ደጋፊዎች ተካፍለዋል።

https://p.dw.com/p/PCxC
ምስል AP
የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ናዝሬት ዉስጥ ተከፍቷል። በጉባኤዉ ላይ  ከሌሎች አገራት የተጋበዙ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችም ተገኝተዋል። ታደሰ እንግዳዉ፤ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ