ኢህአዴግ ዉሳኔ እና የተቃዋሚዎች አስተያየት
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 24 2009ማስታወቂያ
በዘገባዉ እንደተገለጸዉ በሀገሪቱ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓቱን ለማጠናከርም ከተቃዋሚዎች ጋር ክርክር እና ድርድር ለማድርግ ኢህአዴግ ዝግጁ ነኝ ብሏል። አባባሉ ግን ለተቀዋሚ ፓርቲ አባላት ብዙም እንዳልተዋጠላቸዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ያሰባሰበዉ አስተያየት ያመለክታል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ