1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ ስርጭት

ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2004

የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ በየቀኑ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ማሰራጨት ጀመረ።

https://p.dw.com/p/RqLU
ምስል AP

ወደ ኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ስርጭትም ያለው ኢሳት አሁን የራድዮ ስርጭት ስለጀመረበት ሁኔታ አርያም ተክሌ ኔዘርላንድስ የሚገኙትን የኢሳት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክንፉ አሰፋን አነጋግራቸዋል። አቶ ክንፉ ኢሳት በአሁኑ ጊዜ በተጨማሪ የራድዮ ፕሮግራም ለመጀመር የተነሳበትን ምክንያት ሲያስረዱ እንዲህ ነበር ያሉት።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ