1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢቦላ ቫይረስ ስጋት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006

በኢቦላ ቫይረስ ከሚያዙ ሰዎች 90 በመቶዉ ህይወታቸዉን ሊያጡ እንደሚችሉ ነዉ መረጃዎች የሚያመለክቱት። እስካሁንም ልክ እንደአንዳንድ በሽታዎች ኢቦላ ቫይረስ መከላከያ ክትባት አልተገኘለትም።

https://p.dw.com/p/1Be1R