1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዪጽያ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ጉዳይ በአዉሮጻዉያኑ አይን

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 2 2002

የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብትን ለማስጠበቅ በአዋጅ የደነገገበትን 61 ኛ አመት በማስመልከት ትናንት በቀኑ በኢትዮጽያ ባለፉት 18 አመታት የሰብአዊ የመብት እንዲሁም የዲሞክራሲና የእድገት አቅጣጫ

https://p.dw.com/p/L0GY
በርሊን ከተማምስል picture-alliance/ ZB

በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል በማለት ኢትዮጽያዉያን እና አዉሮጻዉያን ምሁሮች ትናንት ጀርመን መዲና በርሊን ላይ ስብሰባ ተቀምጠዋል። ትናንት ሙሉ ቀን በዘለቀዉ ስብሰባ ላይ አዉሮጻዉያን ምሁሮች በኢትዮጽያ ስላለዉ ሰብአዊ መብት ጥበቃ ላይ ጥናታቸዉን አቅርበዉ ተደምጦአል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል በቦታዉ ተገኝቶ ይህንን አሰባስቦአል

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ፣

አርያም ተክሌ