1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር እና የሠራተኛው ማህበር ክርክር

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 17 2003

የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል የተነሳውን ክርክር ዛሬም ተመልክቶ ብይኑን ለሚቀጥለው ሳምንት አሻግሮታል።

https://p.dw.com/p/RheB
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

ችሎቱ ዛሬ ሊሰጥ ለቀጠረው የመጨረሻ ብይን ውሳኔ ያልሰጠው ደግሞ በኢትዮቴሌኮም ውስጥ አዲስ የሰራተኞች ማህበር ተቋቁሞ ህጋዊ ተወካይ እኔ ነኝ ብሎ ክስ በማቅረቡ ነው። ችሎቱን ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ተከታትሎታል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ