1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮዽያ ሳተላይት ቴሌቪዥን መቋረጥ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 21 2002

የኢትዮዽያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ለሶስተኛ ጊዜ ተቋርጧል።

https://p.dw.com/p/OWxB
ምስል AP

ገለልተኛ እንደሆነ የሚገልጸው የሳተላይት ቴሌቪዥኑ በምን ምክንያት እንደተቋረጠ ትክክለኛውን መንስዔ እያጣራሁ ነው ሲል አገልግሎቱን የሰጠው የዓረብ ሳተላይት ድርጅት ከኢትዮዽያ መንግስት ምላሽ እየጠበቀ በመሆኑ ለጊዜው አስተያየት እንደማይሰጥ ገልጿል። ድልነሳው ጌታነህ ከለንደን ዘገባ አለው።

ጌታነህ ከለንደን

ሂሩት መለሰ