1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያና ኤርትራዉያን ወዳጅነት መድረክ

ዓርብ፣ የካቲት 8 2005

የኢትዮጵያና ኤርትራዉያን ወዳጅነት መድረክ በካሊፎርኒያ ግዛት ዉስጥ ከምትገኘዉ የሳንሆዜ ከተማ ዛሬ የእዉቅና እና የክብር ሽልማት እንደሚበረከትለት ተገለፀ።

https://p.dw.com/p/17fC2
ምስል picture alliance / Arco Images GmbH

መድረኩ ለዚህ እዉቅናና ሽልማት የበቃዉ የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች በሰላምና በፍቅር ዙሪያ ለማሰባሰብ ባደረጋቸዉ ጥረቶች መሆኑ ተገልጿል። ከመድረኩ ሌላ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዲ አፍሮ የክብር ሽልማት እንደሚበረከትለት ታዉቋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ