1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያና የአፍሪቃ ህብረት አቋም

ሐሙስ፣ መስከረም 11 2004

የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤው ለፍልስጤም የመንግሥትነት እውቅና እንዲሰጥ ነገ በይፋ ይጠይቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

https://p.dw.com/p/RnDj
የአፍሪቃ ኅብረት ጽ/ቤትምስል DW /Maya Dreyer

እስራኤል አጥብቃ የምትቃወመውን ይህን የፍልስጤም ጥያቄ ለማከላከል ዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪቃ መንግሥታትን ጭምር ያካተተ ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ስታካሂድ ከርማለች ። ለመሆኑ በፍልስጤም የመንግሥትነት እውቅና ላይ የኢትዮጵያም ሆነ የአፍሪቃ ህብረት አቋም ምንድነው ? ታደሰ እንግዳው የሚመለከታቸውን ባለሥልጣናት ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ