1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉን ጋዜጠኞች መሰደድ

ዓርብ፣ መስከረም 2 2007

CPJ በሚል ምፃረ-ቃል የሚጠራዉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት እንዳስታወቀዉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ሐገር ጥለዉ የተሰደዱት ኢትዮጵያዉን ጋዜጠኞች ቁጥር ከሠላሳ በልጧል።ሰሞኑንም ሰወስት ጋጠኞችና አሳታሚዎች ተሰደዋል

https://p.dw.com/p/1DBXT

በተደጋጋሚ ተነግሯል።ዛሬም እንደግመዋል።የኢትዮጵያ መንግሥት የሚደርስባቸዉን ጫና ሽሽት ሐገር ጥለዉ የሚሰደዱት የነፃ ወይም የግል ጋዜጠኞች ቁጥር እያሻቀበ ነዉ።CPJ በሚል ምፃረ-ቃል የሚጠራዉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት እንዳስታወቀዉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ሐገር ጥለዉ የተሰደዱት ኢትዮጵያዉን ጋዜጠኞች ቁጥር ከሠላሳ በልጧል።ሰሞኑንም ሰወስት ጋጠኞችና አሳታሚዎች ተሰደዋል።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ጋዜጠኞቹን አነጋግሮ የላከልልን ዘገባ አነሆ።

ድልነሳ ጌታነሕ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ