1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉያን ያስተዳደግ በደል

ረቡዕ፣ ግንቦት 24 2008

በተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች የተደረጉት ጥናቶች እናደመለከቱት ወላጆች ልጆቻቸዉን ሥርዓት ለማስያዝና ለሚከተሉት ባሕልና አስተሳሰብ ተገዢ እንዲሆኑ ለማድረግ በልጆቻቸዉ ላይ የሚያደርሱት ቅጣት ልጆቹን ለሥነ-ልቡናዊ ችግር ያጋልጣል።

https://p.dw.com/p/1IyFW
ምስል Hilina Abebe

[No title]

ኢትዮጵያዉያን ልጆችና ወጣቶች ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ በደሎችና ጥቃቶች እንደሚፈፀሙባቸዉ በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች አረጋገጡ።በተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች የተደረጉት ጥናቶች እናደመለከቱት ወላጆች ልጆቻቸዉን ሥርዓት ለማስያዝና ለሚከተሉት ባሕልና አስተሳሰብ ተገዢ እንዲሆኑ ለማድረግ በልጆቻቸዉ ላይ የሚያደርሱት ቅጣት ልጆቹን ለሥነ-ልቡናዊ ችግር ያጋልጣል። አጥኚዎቹ እንደሚሉት በገጠርም ሆነ በከተማ የሚኖሩ ልጆች የሚደርስባቸዉ በደል ተመሳሳይ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ አጥኝዎቹን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ