1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዊዉ ተጠርጣሪ መከራና ነፃነት

ማክሰኞ፣ የካቲት 17 2001

በአሸባሪነት ተጠርጥሮ ሰባት አመታት በተለያዩ እስርቤቶች ሲማቅቅ የከረመዉ ኢትዮጵያዊዉ ቢንያም መሐመድ የተፈፀመበት ግፍና በደል ይደርሳል ብሎ የማይገምተዉ አይነት እንደሆነ አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/H0KP
ቢንያም መሐመድምስል AP

ብሪታንያ የሚኖረዉ ወጣት መደበኛ ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ሰባት አመት ታስሮ ትናንት በነፃ ተለቅቆ ለንደን ገብቷል።ቢንያም እንደሚለዉ የዩናይትድ ስቴትስና የተባባሪዎችዋ ሐገራት የሰላላ ድርጅት ባልደረቦች ከአፍቃኒስታን-ሞሮኮ፥ ከሞሮኮ ኩባ ደሴት ዋንታናሞ እስርቤቶች እያዟዟሩ በተለያየ መንገድ እያሰቃዩ ሲመረምሩት ነበር።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

Negash Mohammed ,Hirut Melesse