1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ችግርና የምክር ቤት ውይይት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 27 2002

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተለያየ ምክንያት በህገ ወጥ መንገድ ካለሁነኛ ሰነድ ሀገራቸውን ለቀው ከወጡ በኋላ በውጭ ሀገሮች ስቃይና መከራ ለሚደርስባቸው እና ሞት ለሚያጋጥማቸው ዜጎች ችግር መፍትሄ እንዲፈለግ ቅንጅት ባቀረበው ጥያቄ ላይ ዛሬ ሰፊ ውይይት አካሄደ።

https://p.dw.com/p/LLS3
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

መንግስት በሀገር ውስጥ የሚገጥማቸውን ችግር ለማብቃትና የተሻለ ዕድል ለማግኘት እያሉ የሚሰደዱ ዜጎቹን መብት እንዲያስከብር የቅንጅት ጥያቄ አክሎ አሳስቦዋል። ታደስ እንግዳው ውይይቱን ተከታትሎታል።

ታደስ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ