1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አሳዛኝ ዕጣ ፈንታ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2005

በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንስደተኞች ስቃይ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ስደተኞቹ ወደ ሀገር ለመመለስ ያቀረቡት ጥያቄአቸውም ከሚመለከታቸው ወገኖች ሰሚ አላገኘላቸውም።

https://p.dw.com/p/18GzJ
Das Bild darf kostenlos NUR im Zusammenhang mit einer Besprechung des Bildbandes „Fotos für die Pressefreiheit 2010“ verwendet werden. Foto: Alixandra Fazzina 120 Passagiere soll das kleine Boot fassen. Die Flüchtlinge werfen einen letzten bangen Blick zurück auf den Strand von Schimbero in Somalia. Nur elf von ihnen werden ihr Ziel im Jemen erreichen. Zehntausende Somalis versuchen jedes Jahr über den Golf von Aden nach Jemen zu fliehen.
ስደተኞች-አደን ባሕረ-ሰላጤምስል Alixandra Fazzina

በዚህፈንታየመታሰርዕጣነው የገጠማቸው።በአሁኑጊዜከ1000 የሚበልጡስደተኞች በየመን ወህኒቤትይገኛሉ። ስለኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጉዳይ የመንየሚገኘውንወኪላችንንግሩምተክለሀይማኖትንቀደምሲልበስልክአነጋግሬውነበር።

ግሩም ተክለሀይማኖት

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ