1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን አይሁዳውያን የእሥራኤል ጉዞ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2005

እሥራኤል በኢትዮጵያ የቀሩትን የመጨረሻዎቹን የቤተ እሥራኤላውያን ወገኖችን በጠቅላላ በቅርቡ ወደ ሀገርዋ እንደምትወስድ አስታወቀች። በዚሁ መሠረት እሥራኤል ባነቃቃችው «የርግብ ክንፍ» በተሰኘው ዘመቻዋ ከጎንደር ከመጨረሻዎቹ የመጀመሪያዎቹን ኢትዮጵያውያን ቤተ እሥራኤላውያን በሣምንቱ መጀመሪያ ወደ ቴል አቪቭ እንዲገቡ አድርጋለች።

https://p.dw.com/p/16b4C
--- 2012_03_21_sinai.psd
ምስል DW

ስለዚሁ «ዘመቻ የርግብ ክንፍ» ሀይፋ የሚገኘውን ወኪላችን ግርማው አሻግሬን ቀደም ሲል በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ