1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፍሪደም ሃዉስ ትበኢትዮጵያ ስላለዉ የሰብዓዊ መብት ይዞታ መግለጹ፤

ዓርብ፣ መስከረም 27 2009

ዋና መሥሪያ ቤቱ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘዉ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ፊደም ሃዉስ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ከምንግዜዉም በላይ እንደሚያሳስበዉ ገለጸ።

https://p.dw.com/p/2R1KE
Logo Freedom House

MMT / Beri. Washington (Freedom House on Ethiopia HR) - MP3-Stereo

ድርጅቱ በሆራ ኢሬቻ በዓል ማግስት ባወጣዉ መግለጫ  ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች መሞታቸዉን ገልጾ፤ ባሉት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ደግሞ ከ3 መቶ በላይ ሰዎች መሞታቸዉን የድርጅቱ የኢትዮጵያ ተወካይ፤ አቶ ዮሴፍ ሙሉጌታ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ከዋሽንግተን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ