የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ የትግል ሸንጎ
ረቡዕ፣ ግንቦት 15 2004ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ የማምጣት ራዕይ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ የትግል ሸንጎ በኦታዋ ካናዳ ተመሰረተ ። የሸንጎው ዓላማ የኢትዮጵያን ህዝብ የሥልጣን ባለቤትነት ማረጋገጥ መሆኑን የሸንጎው ሊቀመንበር ዶክተር ኤርሚያስ ዓለሙ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ሸንጎው በተለያዩ የፖለቲካና የሲቪክ ተቋማት ጥምረት ነው የተመሰረተው ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ