1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫና ኦብነግ

ዓርብ፣ ሰኔ 18 2002

የኢትዮጵያን ምሥራቃዊ ግዛት ከሐገሪቱ ማዕከላዊ አስተዳደር ነፃ ለማዉጣት በነፍጥ የሚታገለዉ ድርጅት ኦብነግ እንደሚለዉ የተባለዉ ሥምምነት የኢትዮጵጵያ

https://p.dw.com/p/O3ch
ኦጋዴንምስል picture alliance/dpa

የኢትዮጵያ መንግሥት ከኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አዉጪ ግንባር (ኦብነግ) አንድ አንጃ ጋር የሠላም ዉል ተፈራርሜያለሁ ማለቱን ኦብነግ አስተባባለ።የኢትዮጵያን ምሥራቃዊ ግዛት ከሐገሪቱ ማዕከላዊ አስተዳደር ነፃ ለማዉጣት በነፍጥ የሚታገለዉ ድርጅት ኦብነግ እንደሚለዉ የተባለዉ ሥምምነት የኢትዮጵጵያ ገዢ ፓርቲ የኢሕአዴግ ፕሮፓንጋዳ ነዉ።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ የኦብነግን ቃል አቀባይ አብዱረሕማን መሕዲን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ድልነሳ ጌታነሕ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ