1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግሥት የሠፈራ ዕቅድ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 14 2003

በአራት መስተዳድሮች የሚኖሩ አርብቶ-አደረቾን ወደ ከፊል አርሶ-አደርነት ለመቀየር በመደር ለማሰባሰብ አቅዷል

https://p.dw.com/p/QjlV
ምስል picture-alliance/dpa

የኢትዮጵያ መንግሥት በያዝነዉ አመት አርባ-ስምንት ሽሕ አባዎራዎችን በተለያዩ አካባቢዎች ለማስፈር ማቀዱን አስታወቀ።መንግሥት በአዳዲስ አካባቢዎች ከሚያሰፍራቸዉ አባዎራዎች በተጨማሪ በአራት መስተዳድሮች የሚኖሩ አርብቶ-አደረቾን ወደ ከፊል አርሶ-አደርነት ለመቀየር በመደር ለማሰባሰብ አቅዷል።የኢትዮጵያ የግብርና ሚንስቴር ባለሥልጣናት እንዳሉት ሰፈራዉም ሆነ በመንደር ማሰባሰቡ የሚካሔደዉ በየሰዉ ፍቃድ ነዉ።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለግሠ