1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግስት እርምጃ ውግዘት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 18 2008

በጀርመን የሚኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን እርምጃ አውግዘዋል።

https://p.dw.com/p/1HUmz
Oromo Proteste in Äthiopien
ምስል Oromia Media Network

[No title]

በጀርመን ኖርድ ራይን ቬስትፋለን ፌደራዊ ግዛት የሚኖሩ የነጃሺ ኢትዮ-ጀርመን ሙስሊሞች ማህበር አባላት አዲስ አበባን ከአጎራባች የኦሮሚያ ልዩ ዞኖች ጋር ለማስተሳሰር የቀረበውን እቅድ ተከትሎ የተቀሰቀሰው ተቃውሞና ልዩነት መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው በጠረጴዛ ዙሪያ በሚደረግ ውይይት ብቻ ነው ብለዋል። ከነጃሺ ኢትዮ-ጀርመን ሙስሊሞች ማህበር አቶ መሐመድ ሁሴን አባዲጋን እሸቴ በቀለ አነጋግሯቸዋል።
እሸቴ በቀለ
ሸዋዩ ለገሰ