1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግስት እና የርዳታ ጥሪው

ሐሙስ፣ ጥቅምት 12 2002

የኢትዮጵያ መንግስት ለስድስት ነጥብ ሚልዮን ሁለት የተራበ ህዝቡ የርዳታ ጥሪ አቀረበ።

https://p.dw.com/p/KCxt
ምስል dpa - Fotoreport

የግብርና ሚንስቴር ሚንስትር ዴታ አቶ ምትኩ ካሳ እንዳመለከቱት፡ 159,000 ቶን የእህል ርዳታ እስከ ታህሳስ ወር መጨረሻ ድረስ ያስፈልጋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሰ