1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫና የአዉሮጻ ህብረት ታዛቢዎች

ረቡዕ፣ መጋቢት 22 2002

በቅርቡ የሚካሄደውን የኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት የሚከታተሉ ታዛቢዎችን ለመላክ መወሰኑን የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ ። የአዉሮጻ ህብረት የዉጭ ጉዳይ ሃላፊ ወሮ ካትሪን የህብረቱ የምርጫ ታዛቢ ቡድን እንዲላክ ወስነዋል ።

https://p.dw.com/p/MjOf
ምስል picture alliance/dpa
ይሁንና በ 1997 አ.ም በተደረገዉ የኢትዮጽያ ምርጫ የአዉሮጻ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ የነበሩት የአዉሮጻ ፓርላማ አባል ወ/ ሮ አና ጎሜዝ የህብረቱን ውሳኔ ተቃውመዋል ። የኢትዮጽያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ የአዉሮጻ ህብረት ምርጫዉን በሚታዘብበት ሁኔታ ዉይይት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል ። ገበያው ነጉሴ ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ