1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫና ፍርድ ቤት

ረቡዕ፣ ሰኔ 9 2002

ሁለቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ትናንት ብሔራዊ መርጫ ቦርድን ከሰዋል።ክሱ የደረሰዉ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ የከሳሽ ተከሳሾችን ክርክር ማድመጥ ጀምሯል

https://p.dw.com/p/NsUx
ምስል DW

ባለፈዉ ግንቦት አጋማሽ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተደረገዉ ምርጫ ዉጤት ከፍርድ ቤት እሰጥ-አገባ ደርሷል።የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ- (መድረክ ባጭሩ) ና የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ምርጫዉ እንዲደገም ያቀረቡትን ጥያቄ የሐገሪቱ ምርጫ ቦርድ ዉድቅ አድርጎት ነበር።ሁለቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ትናንት ብሔራዊ መርጫ ቦርድን ከሰዋል።ክሱ የደረሰዉ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ የከሳሽ ተከሳሾችን ክርክር ማድመጥ ጀምሯል።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ