1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና ለጋዜጠኞች ያወጣው የስነ ምግባር ደንብ ረቂቅ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 28 2002

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፊታችን ግንቦት የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫን በሚመለከት ለጋዜጠኞች እና ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች

https://p.dw.com/p/MoPx

ያወጣው የምርጫ ስነ ምግባር ደንብ ከባለሙያዎቹ ትችት እና ተቃውሞ ተሰነዘረበት። ቦርዱ በበኩሉ ደንቡን አዘጋጅቼ ለውይይት አቀረብኩ እንጂ አላጸደቅሁም፤ ደንቡም ገና በተግባር አልዋለም ሲል ተከራክሮዋል።

ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ