1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ

ሐሙስ፣ ጥር 21 2007

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትን አስመልክቶ የመጨረሻ ውሳኔ አስተላለፈ።

https://p.dw.com/p/1ET9x
Pressekonferenz Merga Bekana
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

ምርጫ ቦርዱ ዛሬ በሰጠው ውሳኔ መሰረት ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በአቶ ትዕግስቱ አወሉ ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ደግሞ በአቶ አበባው መሐሪ የሚመሩት ቡድኖች ህጋዊ እውቅና አግኘተዋል ተብሏል።

ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ