1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ እቅድ

ሰኞ፣ ሰኔ 17 2005

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር በሚቀጥሉት 3 ና 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ እንደሚጥርም ፕሬዝዳንቱ አቶ ተሻለ ሰብሮ ለዶቼቬለ ተናግረዋል። አቶ ተሻለ እንዳሉት ፓርቲው ይህን እንቅስቃሴ የሚያደርገው ህዝቡን ለማነቃቃትና ለመንግሥትም የማስጠንቀቂያ ደውል ለማሰማት ነው።

https://p.dw.com/p/18vFK

ትናንት 2ተኛ ጉባኤውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በመላው ኢትዮጵያ ብሔራዊ እርቅና መግባባት እንዲፈጠር ህዝባዊ ንቅናቄ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። ፓርቲው ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር በሚቀጥሉት 3 ና 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ እንደሚጥርም ፕሬዝዳንቱ አቶ ተሻለ ሰብሮ ለዶቼቬለ ተናግረዋል። አቶ ተሻለ እንዳሉት ፓርቲው ይህን እንቅስቃሴ የሚያደርገው ህዝቡን ለማነቃቃትና ለመንግሥትም የማስጠንቀቂያ ደውል ለማሰማት ነው። ያነጋገራቸው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ