የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ዕጩ መታሰር15 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በትግራይ ክልል በአላማጣ የገጠር ቀበሌ ተወዳዳሪ የነበረው አባሉ እንደታሰረበት አስታወቀ። የፓርቲያቸው አባል የታሰረውhttps://p.dw.com/p/18LUaምስል Yohannes Gebereegziabherማስታወቂያ ከሁለት ወራት በፊት ባካባቢው ሕገ ወጥ የተባሉ ቤቶች እንዲፈርሱ በተደረገበት ጊዜ በተቀሰቀሰው የሕዝብ ተቃውሞ ተሳትፈሀል በሚል ምክንያት መሆኑን የገለጹት የፓርቲው ፕሬዚደንት ርምጃው ትክክል እአይደለም በሚል ወቀሳ አሰምተዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ