1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 21 2005

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስታወቀ ። የአካዳሚው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ደምሴ ሃብቴ ደምሴ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ የምርምር ሥራዎችን በሰፊው የሚደግፍ የተጠናከረ አካል የለም ።

https://p.dw.com/p/18PFd
.
ምስል Solomon Mengist

ኢትዮጵያ ውስጥ በሳይንስ መስክ ለሚካሄዱ ጥናትና ምርምሮች የሚሰጠው ድጋፍ አለመጠናከር በመስኩ ለሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንቅፋት መሆኑን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስታወቀ ። የአካዳሚው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ደምሴ ሃብቴ ደምሴ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ የምርምር ሥራዎችን በሰፊው የሚደግፍ የተጠናከረ አካል የለም ። ሆኖም በቅርቡ ይመሠረታል ተብሎ የሚጠበቀው የኢትዮጵያ የጥናትና ምርምር ምክር ቤት በኢትዮጵያ ለሳይንስ ጥናትና ምርምር የሚሰጠውን ድጋፍ ያጠናክራል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል ። ያነጋገራቸው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ