1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ቡና አምራቾችና ሸማቾች ቀጥተኛ ግንኙነት፣

ሐሙስ፣ የካቲት 11 2002

የኢትዮጵያን የቡና ምርት ለውጭ ገበያ ለማቅረብ፣ አምራቾቹ ገበሬዎችና ሸማቾች በቀጥታ እንዲገናኙ የማድረጉ ተግባር ተጀምሯል ተብሏል።

https://p.dw.com/p/M4oG
ምስል AP Photo

ጌታቸው ተድላ፣ አምራች ገበሪዎችን ፣ከኔደርላንድ የኢትዮጵያ የቡና ንግድ ደንበኛ እንዲሁም የምርት ገበያ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪጇን በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸው ተድላ/ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ