1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ባንዲራ በአሜሪካ በኦፊሴል ተውለበለበ

ረቡዕ፣ ጳጉሜን 4 2001

በካሊፎርኒያ ግዛት በሳኖዜ ከተማ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ባንዲራ ለአንድ ሳምንት ያህል ከአሜሪካ ባንዲራ ጎኖ ለጎን ሆኖ ሊውለበለብ ከፍ ማለቱ ተዘገበ። ከአሜሪካ ባንዲራ ጎን ለጎን በይፋ ሲውለበለብ የኢትዮጵያ ባንዲራ የመጀመሪያው እንደሆነም ተገልጿል። አበበ ፈለቀ እንደሚከተለው አቀናብሮታል።

https://p.dw.com/p/JZ0i
ባንዲራዋ ከአሜሪካን ባንዲራ ጎን ተውለብልቧል
ባንዲራዋ ከአሜሪካን ባንዲራ ጎን ተውለብልቧልምስል AP GraphicsBank/DW
አበበ ፈለቀ/ማንተጋፍቶት ስለሺ/ሂሩት መለሰ