1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ

ሰኞ፣ ጥር 19 2006

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት በመባል የሚጠራው ቡድን ፤ ስለ ኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት የቀረበዉን ረቂቅ ህገ-መንግስትን በተመለከተ ዋሽንግተን ዲሲ ይዩናትድ ስቴትስ ውስጥ ህዝባዊ ዉይይት አደረገ።

https://p.dw.com/p/1Axjh
Das weiße Haus in Washington DC am Abend des 24.10.2013
ምስል Win McNamee/Getty Images

የምክር ቤቱ አፈ- ጉባኤ አቶ ስለሺ ጥላሁን፤ ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ዉስጥ የስርዓት ለወጥ እና ሰላማዊና ህዝባዊ መሰረት ያለዉ የስልጣን ሽግግር እንዲካሄድ የተቀናጀ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልፀዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል።
አበበ ፈለቀ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ