1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ

ሰኞ፣ ሰኔ 4 2004

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት በኢትዮጵያ ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚታገል መሆኑን ገለፀ።

https://p.dw.com/p/15CEm
***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

የም/ቤቱ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ዶክተር ፍሰሀ እሸቱ ፤ም/ቤቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረገው ለውጥ ሰላማዊ ሽግግርን የማመቻቸት ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን ጠቁሟል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ያቀርበዋል።

አበበ ፈለቀ

ልደት አበበ

ነጋሽ መሀመድ