1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አሕዮች ጤና፥ አገልግሎትና ዋጋቸዉ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 8 2002

አሕያ ለኢትዮጵያዊዉ የሚሰጠዉ አገልግሎት እጅግ ነዉ።ያገልግሎት ዋጋዉ ግን ዱላ፦ምሳሌ-አብነትነቱም ስንፍና ደደብነት ነዉ።የለምንነቱ ጥያቄ መልስ በርግጥ ብዙ ያጣቅሳል

https://p.dw.com/p/KZEv
አሕዮችምስል AP

የፕሮፌሰሩ ከራቫት-የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር እንዳየዉ በአሕያ ምሥል ያጌጤ ነዉ።ያጠኑት፥የሚሠሩትም ሥለ አሕያና ለአሕያ-ነዉ።አሕያ ለኢትዮጵያዊዉ የሚሰጠዉ አገልግሎት እጅግ ነዉ።ያገልግሎት ዋጋዉ ግን ዱላ።ምሳሌ-አብነትነቱም ስንፍና ደደብነት ነዉ።የለምንነቱ ጥያቄ መልስ በርግጥ ብዙ ያጣቅሳል።ብዛቱ ግን-እስከ አምስት ሚሊዮን ይደርሳል።አይነት፥መልኩ አብሲኒያ፥ ስናር፥ ጅማና ኦጋዴን በሚል ስም ባራት ይከፈላል።ጤንነቱ ደግሞ-ፕሬፌሰሩ ይነግሩናል።

ዩሐንስ ገ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ