1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድና ስታር አሊያንስ

ረቡዕ፣ መስከረም 19 2003

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበርካታ አየር መንገዶች ጥምረት ከሆነዉ ስታር አሊያንስ ጋራ በጋራ ለመስራት ተስማማ።

https://p.dw.com/p/PQ0v
ምስል AP

ዛሬ ነዉ የስምምነቱ ስርዓት በሸራተን ሆቴል የተከናወነዉ። ይህ ትብብር ለሁለቱም ድርጅቶች የሚኖረዉ ጠቀሜታ ምን ሊሆን እንደሚችል ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ የሚመለከታቸዉን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሀይለጊዮርጊስ፤ ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ