1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ አጣሪ ግብረ ኃይል ስራ

ረቡዕ፣ ጥር 19 2002

ባለፈው እሁድ ለሰኞ አጥቢያ ዘጠና ሰዎችን አሳፍሮ ከቤይሩት ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ከጀመረ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሜዲትራንያን ባህር ላይ ከወደቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ አውሮፕላን እስካሁን አንድም በህይወት የተረፈ ሰው አልተገኘም።

https://p.dw.com/p/LiEW
ምስል AP

ነፍስ አድን ቡድኖች አሁንም የፍለጋ ስራቸውን እንደቀጠሉ ቢሆንም፡ በህይወት የሚገኝ ሰው ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም። የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋውን የሚያጣራ እና በአደጋው ለሞቱ ቤተሰቦች የሚደረገውን ርዳታ የሚያስተባብር አንድ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ልዩ ግብረ ኃይል አቋቁሞዋል። ስለ አደጋው የተጀመረውን የማጣራት ስራ አርያም ተክሌ የግብረ ኃይሉን መሪ ካፕቴን ደስታ ዘርዑን በስልክ አነጋግራለች።

አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ