1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቅድ

ዓርብ፣ ነሐሴ 24 2005

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተደቀኑበት ፈተናዎች በመቋቋም ትርፋማ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/19ZFO
ምስል Reuters

የድርጅቱን የሥራ እንቅስቃሴና የወደፊት እቅዱን በምስል በተደገፈ መረጃ የገለጹት አቶ ተወልደ ገብረማሪያም የአየር መንገዱ ራዕይ ሰፋ ያለ መሆኑንም ገልጸዋል። ስለችግሩ እየተወራ አየር መንገዱ ተጨማሪ ድሪም ላይነር አዉሮፕላኖችን ለማዘዝ መዘጋጀቱ ለምን ይሆን ለሚለዉ አቶ ተወልደ አዳዲስ አዉሮፕላኖች የሚያጋጥማቸዉ ዓይነት የተለመደ ችግር እንደሆነ ያስረዳሉ።

ዝርዝሩን ዘጋቢችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ