1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተቃዋሚዎች 'የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ'ን መሰረትን አሉ

ሰኞ፣ ጥቅምት 21 2009

መቀመጫቸውን ከኢትዮጵያ ውጪ ያደረጉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከዘጠኝ ወራት ድርድር በኋላ የጋራ ንቅናቄ መሥርተናል አሉ።

https://p.dw.com/p/2RwiJ
20.06.2013 DW Online Karten Basis Aethiopien spanisch

M M T/ (Beri. DC)Four oppositions form Ethiopian National Movement - MP3-Stereo

«ፍትኅ፤ ነፃነት እና ዴሞክራሲ የሰፈነባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚያስችል ትግል እያደረግን ነው።» ያሉት አራት ድርጅቶች አዲሱን ጥምረት 'የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ' ሲሉ ጠርተውታል። የፖለቲካ ድርጅቶቹ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ፤ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ፤ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ እና የሲዳማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ትግል ናቸው። ዝርዝር ዘገባውን መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ