1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሽያጭ

ረቡዕ፣ የካቲት 14 2004

ወደ ሱዳን የዘርጋው የመስመር ስራ መጠናቀቁን አስታወቀ ። በሚቀጥሉት አራት ዓመታትም ወደ ኬንያናታነዛኒያ የኤሌክትሪክ መሥመር ለመዘርጋት ታቅዷል

https://p.dw.com/p/147p5
Auf dem Bild: Stromverbindungen in Bangladesch. Foto: A H M Abdul Hai, Bengali Redaktion, DW, Bonn. 27.08.2011
ምስል DW

የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ኀይል ኮርፖሬሽን ለጎረቤት አገሮች ኤሌክትሪክ በሽያጭ ለማዳረስ አስቀድሞ በነደፈው እቅድ መሠረት ወደ ሱዳን የዘርጋው የመስመር ስራ መጠናቀቁን አስታወቀ ። በሚቀጥሉት አራት ዓመታትም ወደ ኬንያናታነዛኒያ የኤሌክትሪክ መሥመር ለመዘርጋት ታቅዷል ። ኤልክትሪክ ለጎረቤት አገር በምትሽጠው ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎቸ የኤሌክትሪክ መቋረጥ ይከሰታል ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐ/ጊዮርጊስ

ሒሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ