1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኤኮኖሚና የ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዘገባ

ዓርብ፣ መስከረም 30 2007

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በአሁኑ 2014 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት አድጓል ሲል አስታወቀ። ይኸው የኤኮኖሚ ዕድገት በዋናነት በከፍተኛ የግብርና ምርት፤ በመንግሥትና በውጭ መዋዕለ ንዋይ የታገዘ መሆኑን ፣ የተቋሙ ፣ የኢትዮጵያና

https://p.dw.com/p/1DTHB
ምስል picture-alliance/dpa/Imf/s. Jaffe

የአፍሪቃ ኀላፊ ለ DW ገልጸዋል። ኀላፊው አይይዘውም፤ የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ በጣም ደካማ መሆኑንና የሃገሪቱን ኤኮኖሚ የግል ተቋማትን በሚገባ ያሳተፈ እንዳልሆነ ገልጸዋል ።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ