1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያንና የአንድነቷ ጥያቄ፣

ዓርብ፣ ነሐሴ 18 2004

በአሜሪካን የተለያዩ ግዛቶች የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን ፣ ከዚህ አለም በሞት ለተለዩት ለብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ፀሎትና ፍትሃት እያካሄዱ ነው ። በቤተክርስቲያኗ

https://p.dw.com/p/15vmL
ምስል picture-alliance/ dpa

ውስጥ ሰላም ለማስፈን በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሠላምና የአንድነት ጉባኤም ፓትሪያርኩ ከሞቱ በኋላም የተጀመረውን የሠላም ጥረት እንደሚቀጥልበት አስታውቋል ።

የቤተክርስቲናቱን አንድነት መልሶ ለማምጣት ይበጃል በማለት ሐሳብ ያካፈሉንን በጀርመን ሀገር ሁለት መንፈሳዊ አገልጋዮችንና ኀላፊዎችን ም አነጋግረናል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ