1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ሢመተ-ፓትሪያርክ 50 ኛ ዓመት፣

ረቡዕ፣ ሰኔ 24 2001

የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ፣ ጥንታ በህገ-ልቡና፣ ህገ-አበውና ህገ-ኦሪት፣ ከዚያም በክርስትና ሃይማኖት ፣

https://p.dw.com/p/If6d
ከመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡኑ ባስልዮስ በኋላ፣ 2ኛው ፓትሪያርክ ፣ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ በዓለ ሢመት የተፈጸመበት፣ የቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል፣ምስል AP

በኋላም እስልምናን በመጨመር ፣ የተለያዩ ሃይማኖቶችን ፣ በሰላማዊ መንገድ ፣ በፍላጎቷ ተቀብላ ስትስተናግድ የኖረችና ያለች ምሥጢራዊት ሀገር ስትሆን፣ ህዝቧም፣ የመቻቻልን ባህል ያዳበረ መሆኑ እሙን ነው።

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ