1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ የሮም ጉብኝት

ሰኞ፣ የካቲት 21 2008

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ካለፈው ዓርብ አንስቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ለጉኝት ሮም ይገኛሉ።

https://p.dw.com/p/1I4Ph
Vatikan Patriarch Abuna Matthias I. und Pabst Franziskus
ምስል picture-alliance/dpa/ ANSA/Osservatore Romano

[No title]

ስድስተኛው የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ አራት ቀናት በሚቆየው በዚሁ ጉብኝታቸው የተለያዩ ቦታዎችን ጎብኝተዋል፣ በዛሬው ዕለትም ከሮማ ካቶሊካዊት ርዕሠ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ስለፓትሪያርኩ ጉብኝት በስፍራው የሚገኘው ወኪላችን ተከታትሏል።

ተኽልዝጊ ገብረኢየሱስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ