1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በጋዜጠኛ ሬኔ ሌፎርት

ሰኞ፣ ነሐሴ 30 2008

ወቅታዊዉ የኢትዮጵያ ሁኔታ አሳሳቢነት ለኢትዮጵያዉያን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሰላም ወዳድ ግለሰቦችን ምሁራንም ጭምር ሆንዋል።

https://p.dw.com/p/1Jw4S
Paris Eifelturm
ምስል picture-alliance/dpa/AP Images

[No title]


ወቅታዊዉ የኢትዮጵያ ሁኔታ አሳሳቢነት ለኢትዮጵያዉያን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሰላም ወዳድ ግለሰቦችን ምሁራንም ጭምር ሆንዋል። ዓለም አቀፍ ጋዜጦችና ሌሎች የመረጃ አዉታሮች የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ እየዘገቡ ይገኛሉ፤ በርካታ ፀሐፍትና የፖለቲካ ተንታኞችም ያለዉ የፖለቲካ ዉጥረት የሁሉም ኃይሎች ፈቃደኝነት ተጨምሮበት በጥበብና በዘዴ ካልተፈታ አደገኛ ሁኔታ ሊፈጠር እንደሚችል በሚጽፏቸዉ መጣጥፎችና ቃለ-መጥይቆች እያስጠነቀቁ ነዉ። ከነዚህ መካከል እዉቁ ፈረንሳዊዉ ጋዜጠኛ ሬኔ ሌፎርት ናቸዉ። የብረስልሱ ወኪላችን ሬኔ ሌፎርትን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።


ገበያዉ ንጉሴ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ