1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክርክር

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 9 2003

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ርዕሰ ብሄር ግርማ ወልደጊዮርጊስ መስከረም ሀያ አራት ቀን ሁለቱን ምክር ቤቶች ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግርና ሀገራዊ መመሪያ ላይ ዛሬ ሲመክር አረፈደ።

https://p.dw.com/p/Phhl
ምስል DW

ከምክር ቤቱ በተለይ በብቸኛው የፓርላማ ተወካይ አማካኝነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ባቀረባቸው የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውባቸዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ