1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የምርጫ ዉጤትና የጀርመኑ እንደራሴ አስተያየት

ዓርብ፣ ሰኔ 19 2007

በኢትዮጵያ የተካሄደዉን ምርጫ አስመልክተዉ አንዳንድ የጀርመን የሸንንጎ አባሎች በየፊናቸዉ መግላጫዎችን አዉጥተዋል።

https://p.dw.com/p/1FoAN
Bundestag Gedenkstunde zum Ende des Zweiten Weltkriegs
ምስል picture-alliance/dpa/W. Kumm

[No title]


በ99.8 ከመቶ ወይም በመቶ በመቶ አሸነፍኩ የሚለዉ ኢሕአዴግን እና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ዉጤቱ እዉነተኛ ነዉ ብሎ ማመኑ ያስቸግራል፤ ያሉትን፤ የአረንጓዴዉን ፓርቲ ተጠሪ ኦሚድ ኑሪፑሪን አነጋግረናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ