1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ሰራተኞች ጥያቄ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 1 2001

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ድርጅት ሰራተኞች ሰሞኑን ድሬዳዋ ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ ያልተከፋላቸው ደሞዝ እንዲሰጣቸውና ብቃት የላቸውም ያሏቸው የባላይ ሀላፊ እንዲነሱ ጠየቁ ።

https://p.dw.com/p/H9Fz
ምስል AP

ሰራተኞቹ በስብሰባቸው ማጠቃለያም ብሶታቸውንና መፍትሄዎቹን የጠቆሙበትን ባለ አስራ አንድ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል ። በስብሰባው ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ተወካይም ችግሩን መገንዘባቸው እና ይህንኑም ለሚኒስትሩ እንደሚያቀርቡ ለሰራተኞቹ ተናግረዋል ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ከድሬዳዋ ዝርዝሩን ልኮልናል ።