1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባዔ በለንደን

ሰኞ፣ ጥቅምት 6 2004

ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ቅዳሜ ከቀትር በኋላ፣ በብሪታንያ የሚኖሩ፤ የኢትዮጵያ ማኅበሰብ አባላትና የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ደጋፊዎች ፣ እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በጋራ ጉባዔ አዘጋጅተው እንደነበረ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/RrOu

በሥፍራው ተገኝቶ፣ የጉባዔውን ሂደት የተከታተለው የለንደኑ ዘጋቢአችን ድልነሣ ጌታነህ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ድልነሣ ጌታነህ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ