1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች መርኀ-ግብር

ረቡዕ፣ የካቲት 27 2005

የትናንቱ ውይይት ዓላማ፤ ሰነዱ፤ ለተወካዮች ም/ቤት ቀርቦ ከመጽደቁ በፊት፣ ከባለድርሻ አካላት የሚገኘው ጠቃሚ ሐሳብ፤ ግብዓት ሆኖ እንዲያገለግል ታስቦ ነው ተብሏል።

https://p.dw.com/p/17sPE
Desalegn Teresa PR Minisitry of Justice Ethiopia. Autor: Yohannes G/Egziabhare
አቶ ደሳለኝ ቴሬሳምስል Yohannes G/Egziabhare

ከአዲስ አበባ ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው፤ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች መርኀ ግብር፤ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከመጽደቁ በፊት፤ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ጋር ትናንት ውይይት ተደርጎበታል። ረቂቁ ቀደም ሲል በሚንስትሮች ም/ቤት መጽደቁ ተነግሯል። የትናንቱ ውይይት ዓላማ፤ ሰነዱ፤ ለተወካዮች ም/ቤት ቀርቦ ከመጽደቁ በፊት፣ ከባለድርሻ አካላት የሚገኘው ጠቃሚ ሐሳብ፤ ግብዓት ሆኖ እንዲያገለግል ታስቦ ነው ተብሏል።
በውይይቱ፣ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ፣ የኢትዮጵያን ተወካይ ጨምሮ፣አምባሳደሮችና የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ