1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ደን ይዞታ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 29 2004

የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ደን ይዞታ ከግዜ ወደ ግዜ እየተመናመነ ነዉ። አራት መቶ የማይሞላዉ መሪትን የሚሸፍነዉ ደን ያለዉ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ግዛት ነዉ።

https://p.dw.com/p/163cX
ምስል JENNY VAUGHAN/AFP/GettyImages

የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ደን ይዞታ ከግዜ ወደ ግዜ እየተመናመነ ነዉ። አራት መቶ የማይሞላዉ መሪትን የሚሸፍነዉ ደን ያለዉ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ግዛት ነዉ። በኢትዮጵያ በቅርቡ የመነጋገርያ ነጥብ ሆኖ የነበረዉ የአባይ ወንዝ ገባር ወንዞች በአብዛኛዉ ከዚህ አካባቢ ይፈሳሉ። የኢትዮጵያ ኢኮነሚ የጀርባ አጥንት የሚባለዉ ቡናም የተፈጥሮ ጣዕሙን ሳይለዉጥ ከዚህ ቦታ ይለቀማል። በአጠቃላይ ይህ አካባቢ ለሀገሪቱ ጎላ ያለ ማህበራዊና ኢኮነሚያዊ ጠቀሜታ አለዉ። በእዚህ አካባቢ ስላለዉ የተፈጥሮ ደን ሁኔታ ከአንድ ተመራማሪ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገናል

ገመቹ በቀለ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ