1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የጸረ ሽብር ረቂቁ ህግ ከሂውመን ራይትስ የቀረበበት ወቀሳ

ረቡዕ፣ ሰኔ 24 2001

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ የሚመሩት የኢትዮጵያ መንግስት ያረቀቀው የጸረ ሽብር ህግ በዚሁ መልኩ ከጸደቀ የህዝቦችን መሰረታዊ ነጻነት የሚያፍን ይሆናል በሚል መንበሩ ኒው ዮርክ የሚገኘው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅትሂውመን ራይትስ ዎች ወቀሰ።

https://p.dw.com/p/Ieo6
ምስል dpa

በጸረ ሽብር ዘመቻ ስም የወጣውና አሁን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ክርክር እየተደረገበት ያለው ረቂቁ ህግ በሀገሪቱ የሚካሄዱ ሰላማዊ የፖለቲካ ተቃውሞዎችንና የመናገርን የመሳሰሉ መሰረታዊ የዜጎች ነጻነትን የሚገፍ በመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት መልሶ ሊመለከተው እንደሚገባ ሂውመን ራይትስ ዎች ገልጾዋል። አበበ ፈለቀ በዚሁ ጉዳይ ላይ የድርጅቱን የአፍሪቃ ጉዳይ ተመራማሪ ክሪስ አልቢን ላኪን አነጋግሮዋል።

አበበ ፈለቀ /አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ